Entries by

ዘሆሣዕና (የዐቢይ ጾም ስምንተኛ ሳምንት)

ዘሆሣዕና (የዐቢይ ጾም ስምንተኛ ሳምንት) የዕለተ ሰንበት መዝሙር (ከጾመ ድጓ) ወእንዘ ሰሙን በዓለ ፋሲካ ቀርቡ አርዳኢሁ ለአምላከ ጽድቅ፡፡ ኅበ ደብረ ዘይት ሙራደ ዓቀብ ሀገረ እግዚአብሔር፡፡ ወተቀበልዎ ሕዝብ በዙኃን አዕሩግ ወሕፃናት ነሢኦሙ አዕፁቀ በቀልት እንዘ ይብሉ ሆሣዕና በአርያም ተፅ ዒኖ ዲበ ዕዋል ቦአ ሀገረ ኢየሩሳሌም በትፍሥሕት ወበኃሤት ይሁቦሙ ኃይለ ወሥልጣነ፡፡ ትርጉም፡ የፋሲካ በዓል ሳምንት ሲቀረው የእውነተኛው […]

ዘኒቆዲሞስ (የዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት)

ዘኒቆዲሞስ (የዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት) የዕለተ ሰንበት መዝሙር (ከጾመ ድጓ) ሖረ ኀቤሁ ዘስሙ ኒቆዲሞስ ወይቤሎ ለኢየሱስ ረቢ ሊቅ ንሕነ ነአምን ብከ ከመ እምኀበ አብ መጻእከ፡፡ ከመ ትኩን መምሕረ ዕጓለ አንበሳ ሰከብከ ወኖምከ አንሥአኒ በትንሣኤከ፡፡ ትርጉም፡ ስሙ ኒቆዲሞስ የሚባል ሰው ወደ ኢየሱስ ሂዶ ኢየሱስን ታላቅ መምህር ሁነህ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደመጣህ እኛ እናምንብሃለን፤ አንተ የአንበሳ ደቦል ክርስቶስ […]

በማኅበረ ቅዱሳን የአሜሪካ ማዕከል 22ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተካሄደ

በማኅበረ ቅዱሳን የአሜሪካ ማዕከል 22ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተካሄደ። ከግንቦት 14 እስከ 16, 2012 ዓ/ም “በእናንተ ዘንድ ሁሉ በፍቅር ይሁን” 1ኛ ቆሮ 16፡14 በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የሰነበተው በማኅበረ ቅዱሳን የአሜሪካ ማዕከል 22ኛ ጠቅላላ ጉባኤ በሰላም ተጠናቀቀ፡፡ ጠቅላላ ጉባኤዉ በዓለም አቀፉ ወረርሽኝ ምክንያት በርቀት ከመደረጉ በቀር በተሳካ ሁኔታ ተፈጽሟል። በጉባኤው ላይ ከ650 በላይ አባላት በርቀት በ’Zoom’ […]

እምዕርገት እስከ ጰራቅሊጦስ

መዝሙር:- በሰንበት ዐርገ ሐመረ (፯ተኛ እሑድ፥ እምድኅረ እርገት) በሰንበት ዐርገ ሐመረ ገሠፀ ባሕረ። ወገሠፆሙ ለነፋሳት ወይቤሎሙ ኢትናፍቁ ወኢይምጻእ ኑፋቄ ውስተ ልብክሙ በከመ ፈነወኒ አቡየ አነኒ እፌንወክሙ። ውስተ ቤተ አቡየ ብዙኅ ማኅደር ቦቱ። ካዕበ እመጽእ ወእነሥአክሙ።ከመ ተሃልዉ ምስሌየ በመንግሥተ አቡየ ዘበሰማያት። ትርጉም:- በሰንበት ከመርከብ ወጣ፥ ባሕርን ፀጥ አደረገ። ነፋሳትን ፀጥ አደረገ። አትጠራጠሩ፥ ጥርጥር ከልባችሁ አይግባ፥ አባቴ እንደላከኝ እኔም እልካችኋለሁ። […]

ሆሣዕና(Palm Sunday)

በኩረ ፍሥሐ ቀሲስ ኃይለኢየሱስ ተመስገን ከሁሉ አስቀድሞ ሃይማኖትን መመስከር እንዲገባ “ይደልዎነ ንአምን ከመ ቦቱ ለወልደ እግዚአብሔር ክልኤቱ ልደታት ቀዳማዊ ልደቱ እም እግዚአብሔር አብ እምቅድመ ኩሉ መዋዕል ወዳግማዊ ልደቱ እም እግእዝትነ ቅድስት ድንግል ማርያም በደኃራዊ መዋዕል” ሃይማኖተ አበው ምዕራፍ ፴፬ ቁጥር ፮ ክፍል ፭ ቅድመ ዓለም ከእግዚአብሔር አብ ያለ እናት አካል ዘእምአካል ባህሪ ዘእምባህሪ የተወለደ ተቀዳሚ […]

ዘገብርኄር (የዐቢይ ጾም ሰድስተኛ ሳምንት)

የዕለተ ሰንበት መዝሙር (ከጾመ ድጓ) መኑ ውእቱ ገብር ኄር ወምዕመን ዘይረክቦ እግዚኡ በምግባረ ሠናይ ወይሰይሞ ዲበ ኲሉ ንዋዩ፡፡ ካዕበ ይቤሎ እግዚአብሔር ገብር ኄር ወምዕመን ዘበውኁድ ወምእመን ዘበውኁድ ምዕመነ ኮንከ ዲበ ብዙኅ እሰይመከ ባዕ ውስተ ፍሥሐሁ ለእግዚእከ፡፡ ትርጉም፡ ጌታው መልካም ሲሠራ አግኝቶ በገንዘቡ ሁሉ ላይ የሚሾመው ቸርና ታማኝ አገልጋይ ማን ነው? ዳግመኛም እግዚአብሔር በታናሹ የታመንህ ደግና […]

ዘደብረ ዘይት (የዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት)

የዕለተ ሰንበት መዝሙር (ከጾመ ድጓ) እንዘ ይነብር እግዚእነ ውስተ ደብረ ዘይት ወይቤሎሙ ለአርዳኢሁ ዑቁኬ ኢያስሕቱክሙ ወንበሩ ድልዋኒክሙ፡፡ ብዙኃን ይመጽኡ በስምየ እንዘ ይብሉ አነ ውእቱ ክርስቶስ፡፡ ወዘአዝለፈ ትእዕግሥቶ ውእቱ ይድኅን :: ወአመ ምጽአቱሰ ለወልደ ዕጓለ እመሕያው ይትከወስ ኲሉ ኃይለ ሰማያት ወምድር አሜሃ ይበክዩ ኲሎሙ ኃጥአነ ምድር፡፡ ወይወርድ እግዚእነ እምሰማይ ዲበ ምድር በትእዛዙ ወበቃሉ፡፡ ወበአዕላፍ መላእክቲሁ በንፍሐተ […]

መፃጉዕ (የዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት)

የዕለተ ሰንበት መዝሙር (ከጾመ ድጓ) አምላኩሰ ለአዳም ለዕረፍት ሰንበተ ሠርዓ ወይቤልዎ አይሁድ በዓይ ሥልጣን ትገብር ዘንተ ወይቤሎሙ ኢየሱስ አነኒ እገብር አንትሙኒ እመኑ ለግብርየ ወይቤሎሙ አነ ዉእቱ እግዚአ ለሰንበት እግዚአ ዉእቱ ለሰንበት ወልድ ዋህድ ወይቤሎሙ ብዉህ ሊተ እኅድግ ኃጢአተ በዲበ ምድር እስብክ ግዕዛነ ወእክሥት አዕይንተ ዕውራን አቡየ ፈነወኒ ትርጉም: የአዳም ፈጣሪ ለእረፍት ሰንበትን ሠራ፡፡ አይሁድም በማን […]

ዘምኲራብ (የዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት)

የዕለተ ሰንበት መዝሙር (ከጾመ ድጓ) ቦአ ኢየሱስ ምኩራበ አይሁድ ወመሐረ ቃለ ሃይማኖት ወይቤሎሙ ምጽዋተ አበድር እመሥዋዕት አነ ውእቱ እግዚኣ ለሰንበት ወአቡሃ ለምሕረት እግዚኣ ውእቱ ለሰንበት ወልደ እጓለ እመሕያው ኢትግበሩ ቤተ አቡየ ቤተ ምስያጥ ቤትየሰ ቤተ ጸሎት ይሰመይ ቦአ ምኩራቦሙ ወገሠፆሙ ያርምሙ አንከሩ ምህሮቶ ሞገስ ቃሉ ወጣዕመ ነገሩ ወሣዕሣዓ አፉሁ፡፡ ትርጉም: ጌታችን ኢየሱስ ወደ አይሁድ ምኩራብ […]