• እንኳን በደኅና መጡ !

    "

ዘሆሣዕና (የዐቢይ ጾም ስምንተኛ ሳምንት)

ዘሆሣዕና (የዐቢይ ጾም ስምንተኛ ሳምንት) የዕለተ ሰንበት መዝሙር (ከጾመ ድጓ) ወእንዘ ሰሙን በዓለ ፋሲካ ቀርቡ አርዳኢሁ ለአምላከ ጽድቅ፡፡ ኅበ ደብረ ዘይት ሙራደ ዓቀብ ሀገረ እግዚአብሔር፡፡ ወተቀበልዎ ሕዝብ በዙኃን አዕሩግ ወሕፃናት ነሢኦሙ አዕፁቀ በቀልት እንዘ ይብሉ ሆሣዕና በአርያም ተፅ ዒኖ ዲበ ዕዋል ቦአ ሀገረ ኢየሩሳሌም በትፍሥሕት ወበኃሤት ይሁቦሙ ኃይለ ወሥልጣነ፡፡ ትርጉም፡ የፋሲካ በዓል ሳምንት ሲቀረው የእውነተኛው […]

ዘኒቆዲሞስ (የዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት)

ዘኒቆዲሞስ (የዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት) የዕለተ ሰንበት መዝሙር (ከጾመ ድጓ) ሖረ ኀቤሁ ዘስሙ ኒቆዲሞስ ወይቤሎ ለኢየሱስ ረቢ ሊቅ ንሕነ ነአምን ብከ ከመ እምኀበ አብ መጻእከ፡፡ ከመ ትኩን መምሕረ ዕጓለ አንበሳ ሰከብከ ወኖምከ አንሥአኒ በትንሣኤከ፡፡ ትርጉም፡ ስሙ ኒቆዲሞስ የሚባል ሰው ወደ ኢየሱስ ሂዶ ኢየሱስን ታላቅ መምህር ሁነህ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደመጣህ እኛ እናምንብሃለን፤ አንተ የአንበሳ ደቦል ክርስቶስ […]

የምርምር ዕቅድ /ጥናታዊ ጽሑፍ ጥሪ (Call for Research Proposal/Paper)

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ማኅበረ ቅዱሳን አሜሪካ ማዕከል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት አርእስተ ጉዳዮች ላይ በግልም ሆነ በቡድን ጥናት ማድረግ ለሚፈልጉ ተመራማሪዎች የምርምር እቅድ (proposal) ወይም የተጠናቀቁ ጥናታዊ ጽሑፎች ማቅረብ ለሚፈልጉ ጥሪውን ያስተላልፋል። የምርመር ጭብጦች እንደሚከተለው ቀርበዋል፣ ፩. በቤተክርስቲያን ላይ ለተሳሳቱ ትርክቶች መልስ መስጠት የሚችል ጥናት ማድረግ ፪. የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ. ምዕመናን የትሩፋት (ፈቃድ) መንፈሳዊ አገልግሎት መርሆዎችና ተግዳሮቶች፣ ፫. የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ. […]

በማኅበረ ቅዱሳን የአሜሪካ ማዕከል 22ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተካሄደ

በማኅበረ ቅዱሳን የአሜሪካ ማዕከል 22ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተካሄደ። ከግንቦት 14 እስከ 16, 2012 ዓ/ም “በእናንተ ዘንድ ሁሉ በፍቅር ይሁን” 1ኛ ቆሮ 16፡14 በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የሰነበተው በማኅበረ ቅዱሳን የአሜሪካ ማዕከል 22ኛ ጠቅላላ ጉባኤ በሰላም ተጠናቀቀ፡፡ ጠቅላላ ጉባኤዉ በዓለም አቀፉ ወረርሽኝ ምክንያት በርቀት ከመደረጉ በቀር በተሳካ ሁኔታ ተፈጽሟል። በጉባኤው ላይ ከ650 በላይ አባላት በርቀት በ’Zoom’ […]

ስንክሳር

የሚያዝያ 19 ን ስንክሳር ለማዳመጥ ይህን ይጫኑ

የሚያዝያ 18 ን ስንክሳር ለማዳመጥ ይህን ይጫኑ

የሚያዝያ 17 ን ስንክሳር ለማዳመጥ ይህን ይጫኑ

የሚያዝያ 16 ን ስንክሳር ለማዳመጥ ይህን ይጫኑ

የሚያዝያ 15 ን ስንክሳር ለማዳመጥ ይህን ይጫኑ

የሚያዝያ 14 ን ስንክሳር ለማዳመጥ ይህን ይጫኑ

የሚያዝያ 13 ን ስንክሳር ለማዳመጥ ይህን ይጫኑ

የቀድሞውን ድረ ገጽ ከዚህ ያገኛሉ