• እንኳን በደኅና መጡ !

    "

ሆሣዕና(Palm Sunday)

በኩረ ፍሥሐ ቀሲስ ኃይለኢየሱስ ተመስገን ከሁሉ አስቀድሞ ሃይማኖትን መመስከር እንዲገባ “ይደልዎነ ንአምን ከመ ቦቱ ለወልደ እግዚአብሔር ክልኤቱ ልደታት ቀዳማዊ ልደቱ እም እግዚአብሔር አብ እምቅድመ ኩሉ መዋዕል ወዳግማዊ ልደቱ እም እግእዝትነ ቅድስት ድንግል ማርያም በደኃራዊ መዋዕል” ሃይማኖተ አበው ምዕራፍ ፴፬ ቁጥር ፮ ክፍል ፭ ቅድመ ዓለም ከእግዚአብሔር አብ ያለ እናት አካል ዘእምአካል ባህሪ ዘእምባህሪ የተወለደ ተቀዳሚ […]

ዘገብርኄር (የዐቢይ ጾም ሰድስተኛ ሳምንት)

የዕለተ ሰንበት መዝሙር (ከጾመ ድጓ) መኑ ውእቱ ገብር ኄር ወምዕመን ዘይረክቦ እግዚኡ በምግባረ ሠናይ ወይሰይሞ ዲበ ኲሉ ንዋዩ፡፡ ካዕበ ይቤሎ እግዚአብሔር ገብር ኄር ወምዕመን ዘበውኁድ ወምእመን ዘበውኁድ ምዕመነ ኮንከ ዲበ ብዙኅ እሰይመከ ባዕ ውስተ ፍሥሐሁ ለእግዚእከ፡፡ ትርጉም፡ ጌታው መልካም ሲሠራ አግኝቶ በገንዘቡ ሁሉ ላይ የሚሾመው ቸርና ታማኝ አገልጋይ ማን ነው? ዳግመኛም እግዚአብሔር በታናሹ የታመንህ ደግና […]

ጰራቅሊጦስ

መዝሙሩንና ምንባባቱን በዜማ ለማዳመጥ ከታች ያለውን audio ይጫኑ። ሙሉ ምንባባቱን በPDF ለማግኘት እዚህ ይጫኑ።

እምዕርገት እስከ ጰራቅሊጦስ

መዝሙር:- በሰንበት ዐርገ ሐመረ (፯ተኛ እሑድ፥ እምድኅረ እርገት) በሰንበት ዐርገ ሐመረ ገሠፀ ባሕረ። ወገሠፆሙ ለነፋሳት ወይቤሎሙ ኢትናፍቁ ወኢይምጻእ ኑፋቄ ውስተ ልብክሙ በከመ ፈነወኒ አቡየ አነኒ እፌንወክሙ። ውስተ ቤተ አቡየ ብዙኅ ማኅደር ቦቱ። ካዕበ እመጽእ ወእነሥአክሙ።ከመ ተሃልዉ ምስሌየ በመንግሥተ አቡየ ዘበሰማያት። ትርጉም:- በሰንበት ከመርከብ ወጣ፥ ባሕርን ፀጥ አደረገ። ነፋሳትን ፀጥ አደረገ። አትጠራጠሩ፥ ጥርጥር ከልባችሁ አይግባ፥ አባቴ እንደላከኝ እኔም እልካችኋለሁ። […]

ስንክሳር

የሚያዝያ 12 ን ስንክሳር ለማዳመጥ ይህን ይጫኑ

የሚያዝያ 11ን ስንክሳር ለማዳመጥ ይህን ይጫኑ

የሚያዝያ 10ን ስንክሳር ለማዳመጥ ይህን ይጫኑ

የሚያዝያ 9ን ስንክሳር ለማዳመጥ ይህን ይጫኑ

የሚያዝያ 8ን ስንክሳር ለማዳመጥ ይህን ይጫኑ

የሚያዝያ 7ን ስንክሳር ለማዳመጥ ይህን ይጫኑ

የሚያዝያ 5ን ስንክሳር ለማዳመጥ ይህን ይጫኑ

የቀድሞውን ድረ ገጽ ከዚህ ያገኛሉ