Nothing Found
Sorry, no posts matched your criteria
ክብረ ክህነት
/in ልዩ ልዩ, ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን /by Media Services MK USAበስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ክብረ ክህነት ክፍል አንድ፡ አጀማመሩና ሥርዓቱ ክህነት ተክህነ ካለው የግእዝ ቃል የወጣ፣የተገኘ ቃል ሲሆን አገለገለ ማለት ነው።መሥዋዕት ፣ጸሎት ልመና ወደ እግዚአብሔር እያቀረቡ ሰውና እግዚአብሔርን ማስታረቅ፣ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር እንዲል ዘወትር በመሥዋዕቱ ፊት እየቆሙ መጸለይ ምሕረትን ፣ይቅርታን ከእግዚአብሔር ማሰጠት፤ ህዝቡ ደግሞ ኃጢአት እንዳይሠሩ ፣ሕገ እግዚአብሔርን እንዳይተላለፉ መምከር፣ማስተማር፣መገሰጽ መቻል […]
ጥቅምት ፳፯ ተዝካረ ስቅለቱ ለእግዚእነ
/in Uncategorized, ልዩ ልዩ /by Media Services MK USAበኩረ ፍሥሐ ቀሲስ ኃይለኢየሱስ ተመስገን ጥቅምት ፳፯ ተዝካረ ስቅለቱ ለእግዚእነ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እንኳን ለመድኃኔዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓል ዝክረ ጥንተ ስቅለት አደረሳችሁ አደረሰን ከሁሉ አስቀድሞ ሃይማኖትን መመስከር እንዲገባ “ ከመዝ ነአምን ዘአልቦቱ እም በሰማያት፤ ወአብ በዲበ ምድር ” በሰማይ ያለእናት ከአብ መወለዱን፣ በምድርም ያለ አባት ከድንግል ማርያም መወለዱን እናምናለን። ይህንንም […]