ዘምኲራብ (የዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት)
/in የአብይ ጾም ሳምንታት /by Media Services MK USAየዕለተ ሰንበት መዝሙር (ከጾመ ድጓ) ቦአ ኢየሱስ ምኩራበ አይሁድ ወመሐረ ቃለ ሃይማኖት ወይቤሎሙ ምጽዋተ አበድር እመሥዋዕት አነ ውእቱ እግዚኣ ለሰንበት ወአቡሃ ለምሕረት እግዚኣ ውእቱ ለሰንበት ወልደ እጓለ እመሕያው ኢትግበሩ ቤተ አቡየ ቤተ ምስያጥ ቤትየሰ ቤተ ጸሎት ይሰመይ ቦአ ምኩራቦሙ ወገሠፆሙ ያርምሙ አንከሩ ምህሮቶ ሞገስ ቃሉ ወጣዕመ ነገሩ ወሣዕሣዓ አፉሁ፡፡ ትርጉም: ጌታችን ኢየሱስ ወደ አይሁድ ምኩራብ […]
ቅድስት(የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት)
/in የአብይ ጾም ሳምንታት /by Media Services MK USAመልዕክታት የቅድስት ምንባብ 1(1ኛ ተሰ.4÷1-13) እንግዲህ በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ልትመላለሱ እግዚአብሔርንም ደስ ልታሰኙ እንዴት እንደሚገባችሁ ከእኛ ዘንድ እንደ ተቀበላችሁ፥ እናንተ ደግሞ እንደምትመላለሱ፥ ከፊት ይልቅ ትበዙ ዘንድ በጌታ በኢየሱስ እንለምናችኋለን እንመክራችሁማለን። በጌታ በኢየሱስ የትኛውን ትእዛዝ እንደ ሰጠናችሁ ታውቃላችሁና። ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም መቀደሳችሁ ነውና፤ ከዝሙት እንድትርቁ፥ እግዚአብሔርን እንደማያውቁ አሕዛብ በፍትወት ምኞት አይደለም እንጂ፥ ከእናንተ እያንዳንዱ የራሱን ዕቃ በቅድስናና […]
በማኅበረ ቅዱሳን የአሜሪካ ማዕከል 21ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተካሄደ
/in ዜና /by Media Services MK USAከዓርብ ግንቦት 16 ቀን 2011 ዓ/ም እስከ ግንቦት 19 2011 ዓ/ም በኔቫዳ ግዛት ላስቬጋስ ከተማ “በሰላም ማሠሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ” ኤፌ 4፡3 በሚል ኃይለ ቃል ሲካሄድ የሰነበተው በማኅበረ ቅዱሳን የአሜሪካ ማእከል 21ኛ ጠቅላላ ጉባኤ በሰላም ተጠናቀቀ፡፡” .. ” በአሜሪካ ማእከል ሥር ካሉት 12 ንኡሳን ማእከላትና 10 ግንኙነት ጣቢያዎች የመጡ የማኅበሩ አባላትና የአባላት ቤተሰቦች፣ ተጋባዥ […]
ምስክርነት
/in ክርስቲያናዊ ሕይወት /by Media Services MK USAዲያቆን ዮሴፍ በቀለ በሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፩ ቁጥር ፰ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለደቀ መዛሙርቱ የተናገራቸው ቃል «በኢየሩሳሌምና በይሁዳ ሁሉ፤ በሰማርያ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስም ምስክሮቼ ትሆኑኛላችሁ» የሚል ነው፡፡ ይሁዳ ኢየሩሳሌምን የሚያጠቃልል ግዛት ነው፤በኢየሩሳሌም የጌታችን ተአምር የተፈጸመበት፤ ብዙ ሰው ስለ እርሱ የሰማበትም ከተማ ነው፡፡ ከኢየሩሳሌም ይልቅ በይሁዳ ስለ ክርስቶስ የሚያውቁም የሚሰሙም ዝቅተኛ ናቸው፡፡ ሌላው ሰማርያ […]
ስንክሳር
የቀድሞውን ድረ ገጽ ከዚህ ያገኛሉ