ኮሮናቫይረስ እንዴት ይሰራጫል?
ኮሮናቫይረስ እንዴት ይሰራጫል ?
- ቫይረሱ በዋነኛነት ከሰው ወደ ሰው እንደሚተላለፍ ይታሰባል።
- በሰዎች መካከል በ6 ጫማ ቅርርብ በሚደረግ የቅርብ መስተጋብር።
- ባቫይረሱ የተጠቃ ሰው በሚያስል ወይም በሚያስነጥስበት ጊዜ
ከታመሙ ማድረግ የሚገቡ ነገሮች
በኮቪድ 19 ተይዘው ከታመሙ ወይም ለቫይረሱ እንደተጋለጡ ካሰቡ ራስዎን ለመንከባከብ እና በቤትዎና በማኅበረሰብዎ ውስጥ ያሉ ሌሎች ሰዎችን ለመከላከል የሚከተሉትን ርምጃዎች ይከተሉ። .