ሆሣዕና(Palm Sunday)
/in የአብይ ጾም ሳምንታት /by Media Services MK USAበኩረ ፍሥሐ ቀሲስ ኃይለኢየሱስ ተመስገን ከሁሉ አስቀድሞ ሃይማኖትን መመስከር እንዲገባ “ይደልዎነ ንአምን ከመ ቦቱ ለወልደ እግዚአብሔር ክልኤቱ ልደታት ቀዳማዊ ልደቱ እም እግዚአብሔር አብ እምቅድመ ኩሉ መዋዕል ወዳግማዊ ልደቱ እም እግእዝትነ ቅድስት ድንግል ማርያም በደኃራዊ መዋዕል” ሃይማኖተ አበው ምዕራፍ ፴፬ ቁጥር ፮ ክፍል ፭ ቅድመ ዓለም ከእግዚአብሔር አብ ያለ እናት አካል ዘእምአካል ባህሪ ዘእምባህሪ የተወለደ ተቀዳሚ […]
ዘገብርኄር (የዐቢይ ጾም ሰድስተኛ ሳምንት)
/in የአብይ ጾም ሳምንታት /by Media Services MK USAየዕለተ ሰንበት መዝሙር (ከጾመ ድጓ) መኑ ውእቱ ገብር ኄር ወምዕመን ዘይረክቦ እግዚኡ በምግባረ ሠናይ ወይሰይሞ ዲበ ኲሉ ንዋዩ፡፡ ካዕበ ይቤሎ እግዚአብሔር ገብር ኄር ወምዕመን ዘበውኁድ ወምእመን ዘበውኁድ ምዕመነ ኮንከ ዲበ ብዙኅ እሰይመከ ባዕ ውስተ ፍሥሐሁ ለእግዚእከ፡፡ ትርጉም፡ ጌታው መልካም ሲሠራ አግኝቶ በገንዘቡ ሁሉ ላይ የሚሾመው ቸርና ታማኝ አገልጋይ ማን ነው? ዳግመኛም እግዚአብሔር በታናሹ የታመንህ ደግና […]
ጰራቅሊጦስ
/in ግጻዌ ዘዕለተ ሰንበት /by Media Services MK USAመዝሙሩንና ምንባባቱን በዜማ ለማዳመጥ ከታች ያለውን audio ይጫኑ። ሙሉ ምንባባቱን በPDF ለማግኘት እዚህ ይጫኑ።
እምዕርገት እስከ ጰራቅሊጦስ
/in ግጻዌ ዘዕለተ ሰንበት /by Media Services MK USAመዝሙር:- በሰንበት ዐርገ ሐመረ (፯ተኛ እሑድ፥ እምድኅረ እርገት) በሰንበት ዐርገ ሐመረ ገሠፀ ባሕረ። ወገሠፆሙ ለነፋሳት ወይቤሎሙ ኢትናፍቁ ወኢይምጻእ ኑፋቄ ውስተ ልብክሙ በከመ ፈነወኒ አቡየ አነኒ እፌንወክሙ። ውስተ ቤተ አቡየ ብዙኅ ማኅደር ቦቱ። ካዕበ እመጽእ ወእነሥአክሙ።ከመ ተሃልዉ ምስሌየ በመንግሥተ አቡየ ዘበሰማያት። ትርጉም:- በሰንበት ከመርከብ ወጣ፥ ባሕርን ፀጥ አደረገ። ነፋሳትን ፀጥ አደረገ። አትጠራጠሩ፥ ጥርጥር ከልባችሁ አይግባ፥ አባቴ እንደላከኝ እኔም እልካችኋለሁ። […]
ስንክሳር
የቀድሞውን ድረ ገጽ ከዚህ ያገኛሉ