• እንኳን በደኅና መጡ !

ዘወረደ(የዐቢይ ጾም አንደኛ ሳምንት)

ጾሙን ሐዋርያት፣ ስያሜውንና የምስጋናውን ሥርዓት ቅዱስ ያሬድ አዘጋጅተዋል፡፡ ቅዱስ ያሬድ ነቢያትን በንባብ፤ ሐዋርያትን በስብከት፤ ሊቃውንትን በትርጓሜ፤ መላእክትን በዜማ ይመስላቸዋል፡፡ ቅዱስ ያሬድ የመላእክትን የምስጋና ሥርዓት ወደ ምድር አምጥቷል፡፡ የነቢያትን ትንቢት፣ የሐዋርያትን ትምህርት በሚገባ ተርጒሞ፣ አብራርቶ፣ አመሥጥሮ አዘጋጅቶታል፡፡ ሐዋርያት ጾሙን ጾመው የጾም ሕግ ደንግገዋል፤ ቅዱስ ያሬድም ለጾሙ ስያሜ ሰጥቶ ምስጋና ከነሥርዓቱ አዘጋጅቶ አቅርቧል፡፡ቤተ ክርስቲያናችንም የመጀመሪያው የዐቢይ ጾም […]

የምርምር ዕቅድ /ጥናታዊ ጽሑፍ ጥሪ (Call for Research Proposal/Paper)

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ማኅበረ ቅዱሳን አሜሪካ ማዕከል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት አርእስተ ጉዳዮች ላይ በግልም ሆነ በቡድን ጥናት ማድረግ ለሚፈልጉ ተመራማሪዎች የምርምር እቅድ (proposal) ወይም የተጠናቀቁ ጥናታዊ ጽሑፎች ማቅረብ ለሚፈልጉ ጥሪውን ያስተላልፋል። የምርመር ጭብጦች እንደሚከተለው ቀርበዋል፣ ፩. በቤተክርስቲያን ላይ ለተሳሳቱ ትርክቶች መልስ መስጠት የሚችል ጥናት ማድረግ ፪. የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ. ምዕመናን የትሩፋት (ፈቃድ) መንፈሳዊ አገልግሎት መርሆዎችና ተግዳሮቶች፣ ፫. የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ. […]

ስንክሳር

የቀድሞውን ድረ ገጽ ከዚህ ያገኛሉ