ያግኙን
ማኅበረ ቅዱሳን የአሜሪካ ማዕከል/Mahibere Kidusan, USA Center 2312 Arcola Ave Silver Spring, MD 20902 Office: 240 899 5215(Ext 101) Cell : 202 848 9487 e-mail: us@eotcmk.org websites: www.eotcmk.org
This author has yet to write their bio.
Meanwhile lets just say that we are proud tc contributed a whooping 7 entries.
ማኅበረ ቅዱሳን የአሜሪካ ማዕከል/Mahibere Kidusan, USA Center 2312 Arcola Ave Silver Spring, MD 20902 Office: 240 899 5215(Ext 101) Cell : 202 848 9487 e-mail: us@eotcmk.org websites: www.eotcmk.org
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ማኅበረ ቅዱሳን አሜሪካ ማዕከል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት አርእስተ ጉዳዮች ላይ በግልም ሆነ በቡድን ጥናት ማድረግ ለሚፈልጉ ተመራማሪዎች የምርምር እቅድ (proposal) ወይም የተጠናቀቁ ጥናታዊ ጽሑፎች ማቅረብ ለሚፈልጉ ጥሪውን ያስተላልፋል። የምርመር ጭብጦች እንደሚከተለው ቀርበዋል፣ ፩. በቤተክርስቲያን ላይ ለተሳሳቱ ትርክቶች መልስ መስጠት የሚችል ጥናት ማድረግ ፪. የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ. ምዕመናን የትሩፋት (ፈቃድ) መንፈሳዊ አገልግሎት መርሆዎችና ተግዳሮቶች፣ ፫. የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ. […]
ኮሮናቫይረስ እንዴት ይሰራጫል ? ከታመሙ ማድረግ የሚገቡ ነገሮች በኮቪድ 19 ተይዘው ከታመሙ ወይም ለቫይረሱ እንደተጋለጡ ካሰቡ ራስዎን ለመንከባከብ እና በቤትዎና በማኅበረሰብዎ ውስጥ ያሉ ሌሎች ሰዎችን ለመከላከል የሚከተሉትን ርምጃዎች ይከተሉ። .
ራስን እንዴት መከላከል ይቻላል ? ከኮቪድ 19 ወረርሽኝ ራስን እና ሌሎችን ለመከላከል ሊወሰዱ የሚችሉ ርምጃዎች አሉ። . እጅን ቶሎ ቶሎ መታጠብ አካላዊ ቅርርብን ማስወገድ በቫይረሱ ከተጠቁ ሰዎች ጋር የሚኖርን አካላዊ ቅርርብ ማስወገድ። በአካባቢው የኮቪድ 19 ቫይረስ መሰራጨቱ ከተነገረ በኋል ከሰዎች ጋር የሚመከረውን አካላዊ ርቀት መጠበቅ። ይህ በተለይ በቫይረሱ በከባድ ሁኔታ ሊታመሙ የሚችሉ ሰዎችን በቫይረሱ […]
የመረጃ ድኅረ ገጾች በማንኛውን ጉዳይ ላይ የጤናዎን ጉዳይ ከሚከታተል ተቋምና ከአካባቢዎ የጤና ጉዳይ ክፍል የሚሰጡ መመሪያዎችን እየተከተሉ ተግባራዊ ያድርጉ። ቤት ውስጥ ራስዎን ነጥለው ከቆዩበት የመውጣት ውሳኔ ህክምና ከሚያገኙበት አካል፣ ስቴትና የአካባቢ የጢና ጉዳይ የሚመለከተው አስተዳደር ጋር በሚደረግ ምክክር እና መግባባት ሊሆን ይገባዋል። አካባቢያዊ ውሳኔዎች አካባቢያዊ ነባራዊ ሁኒታዎችን መሠረት አድርገው ይወሰናሉ።
ምልክቶች እስካሁን የተረጋገጡ የኮረናቫይረስ 2019 (ኮቪድ 19) በሽታ ክስተቶችን ተከትሎ ቀለል ካሉ የህመም ምልክቶች እስከ ጽኑ ህመም ሲከፋም እስከሞት የደረሱ የህመም ደርጃዎችና ውጤቶች ተመዝግበዋል። እነዚህ ምልክቶች ለቫይረሱ ከተጋለጡ ከ2-14 ቀን (ከሌላ ይህን መሰል ቫይረስ የመቀፍቀፊያ ጊዜ በመነሳት ) ባለው ጊዜ ሊስተዋሉ ይችላሉ። ትኩሳት […]
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤቶች ማ/መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን አሜሪካ ማዕከል በማኅበሩ በስራ ላይ የዋለውን የድረገጽ ወጥነት አሰራር የጠበቀ አዲስ ድረገጽ ለቋል። በዚህ ድረገጽ ማዕከሉን የሚመለከቱ የተለያዩ ይዘቶች ይለጠፉበታል።