RESOURCES
የመረጃ ድኅረ ገጾች
በማንኛውን ጉዳይ ላይ የጤናዎን ጉዳይ ከሚከታተል ተቋምና ከአካባቢዎ የጤና ጉዳይ ክፍል የሚሰጡ መመሪያዎችን እየተከተሉ ተግባራዊ ያድርጉ። ቤት ውስጥ ራስዎን ነጥለው ከቆዩበት የመውጣት ውሳኔ ህክምና ከሚያገኙበት አካል፣ ስቴትና የአካባቢ የጢና ጉዳይ የሚመለከተው አስተዳደር ጋር በሚደረግ ምክክር እና መግባባት ሊሆን ይገባዋል። አካባቢያዊ ውሳኔዎች አካባቢያዊ ነባራዊ ሁኒታዎችን መሠረት አድርገው ይወሰናሉ። Read more