ዘኒቆዲሞስ (የዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት)
/in የአብይ ጾም ሳምንታት /by Media Services MK USAዘኒቆዲሞስ (የዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት) የዕለተ ሰንበት መዝሙር (ከጾመ ድጓ) ሖረ ኀቤሁ ዘስሙ ኒቆዲሞስ ወይቤሎ ለኢየሱስ ረቢ ሊቅ ንሕነ ነአምን ብከ ከመ እምኀበ አብ መጻእከ፡፡ ከመ ትኩን መምሕረ ዕጓለ አንበሳ ሰከብከ ወኖምከ አንሥአኒ በትንሣኤከ፡፡ ትርጉም፡ ስሙ ኒቆዲሞስ የሚባል ሰው ወደ ኢየሱስ ሂዶ ኢየሱስን ታላቅ መምህር ሁነህ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደመጣህ እኛ እናምንብሃለን፤ አንተ የአንበሳ ደቦል ክርስቶስ […]