Entries by

ዘመነ ስብከት

በኩረ ፍሥሐ ቀሲስ ኃይለኢየሱስ ተመስገን ዘመነ ስብከት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ከሁሉ አስቀድሞ ሃይማኖትን መመስከር እንዲገባ ቅድመ ዓለም ከእግዚአብሔር አብ ያለ እናት፣ አካል ዘእምአካል ባሕርይ ዘእምባሕርይ የተወለደ፣ ተቀዳሚ ተከታይ የሌለው አካላዊ ቃል ፤ ድኀረ ዓለም ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያለ አባት፣ መለወጥ ሳያገኛት ዘር ምክንያት ሳይሆን፣ ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ […]

ቤተ መቅደስ ገባች

  በቀናችው መንገድ  በሃይማኖት ጸንተው፣ በቅዱስ ጋብቻ ትእዛዙን አክብረው፣ ምግባር ከሃይማኖት አሰተባብረው  ይዘው፤ ጸሎት ያልተለየው ቅዱስ ሕይወታቸው፣ ኢያቄም ወሐና ልጅ ወልዶ ለመሳም ቢፈቅድም ልባቸው፣ ሳይወልዱ ሳይከብዱ ገፋ ዘመናቸው። ጸሎታቸው ቢደርስ   ልጅን ቢሰጣቸው፣ ብጽዓት ነውና ከአምላክ ውላቸው የአምላክ አያት ሆነው ድንግልን ሰጣቸው፡፡ ሐናና ኢያቄም  ከሁሉም ልቀዋል፣ ፈጣሪን የምትወልድ ድንግልን ወልደዋል። ጸሎት ያልተለየው ቅዱስ ሕይወታቸው፣ የፈጣሪን እናት […]

ክብረ ክህነት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ክብረ ክህነት ክፍል አንድ፡  አጀማመሩና ሥርዓቱ ክህነት ተክህነ ካለው የግእዝ ቃል የወጣ፣የተገኘ ቃል ሲሆን አገለገለ ማለት ነው።መሥዋዕት ፣ጸሎት ልመና ወደ እግዚአብሔር እያቀረቡ ሰውና እግዚአብሔርን ማስታረቅ፣ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር እንዲል ዘወትር በመሥዋዕቱ ፊት እየቆሙ መጸለይ ምሕረትን ፣ይቅርታን ከእግዚአብሔር ማሰጠት፤ ህዝቡ ደግሞ ኃጢአት እንዳይሠሩ ፣ሕገ እግዚአብሔርን እንዳይተላለፉ መምከር፣ማስተማር፣መገሰጽ መቻል […]

ጥቅምት ፳፯ ተዝካረ ስቅለቱ ለእግዚእነ

በኩረ ፍሥሐ ቀሲስ ኃይለኢየሱስ ተመስገን ጥቅምት ፳፯ ተዝካረ ስቅለቱ ለእግዚእነ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እንኳን ለመድኃኔዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓል ዝክረ ጥንተ ስቅለት አደረሳችሁ አደረሰን ከሁሉ አስቀድሞ ሃይማኖትን መመስከር እንዲገባ “ ከመዝ ነአምን ዘአልቦቱ እም በሰማያት፤ ወአብ በዲበ ምድር ” በሰማይ ያለእናት ከአብ መወለዱን፣ በምድርም ያለ አባት ከድንግል ማርያም መወለዱን እናምናለን። ይህንንም […]

ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ጥናት ጉባኤው ስኬታማ እንደነበር ተገለጸ፡፡

ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ  ቤተ ክርስቲያን ጥናት ጉባኤው ስኬታማ እንደነበር ተገለጸ፡፡ ማኅበረ ቅዱሳን የአውሮፓና  የአሜሪካ ማዕከላት አስተባባሪነት ከጥቅምት ፲-፲፩ ቀን ፳፻፲፩ ዓ.ም/October 20-21/2018  በሰሜን አሜሪካ  አትላንታ  ጆርጂያ “የግዕዝ ሥነ ጽሑፍና የብራና ቅርሶች በኢትዮጵያ ” በሚል መሪ ቃል ሁለተኛው  ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ጥናት ጉባኤ  ስኬታማ እንደነበር  የኮሚቴው  ሰብሳቢ ቀሲስ ዶ/ር አምሳሉ ተፈራ  ገለጹ፡፡ ቀሲስ ዶ/ር […]

በኒውዮርክና ኒውጀርሲ የሚገኙ አብያተ ክርስትያናት የአንድነት ጉባኤ አካሄዱ

በኒውዮርክና ኒውጀርሲ የሚገኙ አብያተ ክርስትያናት የአንድነት ጉባኤ አካሄዱ ታላላቅ ሊቃውንተ ቤተ ክርስትያን ፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ምዕመናን በተገኙበት በደመቀ ሁኔታ የሰላም እና የአንድነት ጉባኤ በሰሜን አሜሪካ ኒዋርክ ኒውጀርሲ ብስራተ ገብርኤል ቤተ ክርስትያን ጥቅምት ፫ ፳፻፲፩ ዓ.ም ተካሄደ። የኒውዮርክ ጽዮን ቅድስት ማርያም አስተዳዳሪ መልአከ ገነት ገዛኸኝ ፀሎተ ቅዳሴውን የመሩት ሲሆን ፣ የዕለቱ ትምህርተ ወንጌል “ምሕረትን እወዳለሁ’’ (ማቴ […]

በማኅበረ ቅዱሳን የሰሜን አሜሪካ ማእከል የኢንዲያና ግንኙነት ጣቢያ 2ተኛውን ሐዊረ ሕይወት በተሳካ ሁኔታ አካሄደ

በማኅበረ ቅዱሳን የሰሜን አሜሪካ ማእከል  የኢንዲያና ግንኙነት ጣቢያ 2ተኛውን ሐዊረ ሕይወት በተሳካ ሁኔታ አካሄደ:: ግንኙነት ጣቢያው መነሻውን ከኢንዲያና ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በማድረግ ኦሃዮ ኮሎምበስ ወደሚገኘው የደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ቅዳሜ ፣ ጥቅምት 10 ቀን 2011 ዓ. ም በኢንዲያና ዙሪያ የሚገኙ ከ70 በላይ ምዕመናንን ያሳተፈ መንፈሳዊ ጉዞ አካሂዷል። የጉዞው ተሳታፊዎች በደብረ […]

Ethiopia: the Land with an immense Literary Heritage

“Ethiopia: the Land with an immense Literary Heritage” Expression of thoughts, actions, wars, victory, belief, etc. in written form during the classical era reveals human civilization. Ethiopia, having immense literary heritages for over two millennia, is the nation in Africa that possesses the second largest literary heritage next to Egypt. Ge‘ez (classical Ethiopic) is a […]

ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ጥናት ጉባኤ በሰሜን አሜሪካ ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ

  ቀሲስ ሳሙኤል ተስፋዬ መስከረም 23 ቀን 2011/October 3,2018                         ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ጥናት ጉባኤ በሰሜን አሜሪካ ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ :: የግዕዝ ሥነ ጽሑፍና የብራና ቅርሶች በኢትዮጵያ”  በሚል መሪ ቃል ሁለተኛው  ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ጥናት ጉባኤ በማኅበረ ቅዱሳን  የአሜሪካና  የአውሮፓ  […]